+251-57 448 30 00bgrsstica@gmail.com

የኤጀንሲ ሴት ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለክልል ልዩ ሀይል የሚሆን ደረቅ ስንቅ አዘጋጁ፤

የኤደንሲው ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ በመተከል የድርሻችውን ተወጥቷል

ኤጀንሲ አመራር እና ሠራተኞች ለሃገር መከላከያ ሠራዊት ከደመወዛቸው ለመደገፍ ቃል ገቡ

የቴክኖሎጅ ሽግግርና ልማት መሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ጥናት ሰነድየቴክኖሎጅ ሽግግርና ልማት መሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ጥናት ሰነድየቴክኖሎጅ ሽግግርና ልማት መሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ጥናት ሰነድየቴክኖሎጅ ሽግግርና ልማት መሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ጥናት ሰነድ

የተከበራችሁ የድረ ገጻችን ተከታዮች ለአንድ ሀገር  እድገትና ሁለንተናዊ ብልጽግና የኢኖቬሽናል ቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ ስለሆነም የቴክኖሎጂና  ኢኖቬሽን ፖሊሲዎችንና እቅዶችን ከነባራዊው  ሁኔታው ጋር አጣጥመሞ ለመሄድ ያላሰለሰ ጥረት ይጠይቃል፡፡ በሃገራችን ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ውጤት ለማምጣት ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎችና እቅዶች አውጥቶ በመተግበር መዋቅራዊ ለውጥ ማምጣት  እንዲቻል ጥረቶች ሲደረጉ ቆይቷል፡፡ ዘርፉን ማህበራዊና  ኢኮኖሚያዊ እድገት…

ቀን 19/01/2014 ዓ/ም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ በ2ተኛ ዙር ለአሶሳ ዞን ሁሉም መመሪያዎች የሴክተር መ/ቤት ሰራተኞች የመሠረታዊ የኮሚፕዉተር እና የኢንተርኔት አጠቃቀም ሰልጠና  ስሰጥ የቆየዉን በዛሬ ቀን የኤጀንሲዉ ዋና ዳይሬክቶር የሆኑት አቶ ተመሰገን ሃይሉ  የመዝግያ ንግግር በማደረግ እና ሴርተፍከት ለሰልጣኞች  በመሰጠት ተጠናቀቄ ፡፡